ሆሴዕ 13:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በምድረ በዳና በዞርህበት ምድር ሁሉ ጠበቅሁህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በምድረ በዳ፣ በሐሩር ምድርም ተንከባከብሁህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድርቅ በበዛበት በረሓ እንክብካቤ ያደረግኹላችሁ እኔ ነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር። 参见章节 |