Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሆሴዕ 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ኤፍ​ሬም ተመ​ረረ፤ ተቈ​ጣም፤ ደሙም በላዩ ላይ ይፈ​ስ​ሳል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ስድ​ቡን በራሱ ላይ ይመ​ል​ሳል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ኤፍሬም አስመርሮ አስቆጣው፤ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፤ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ኤፍሬም አስመርሮ አስቈጣው፥ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፥ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል።

参见章节 复制




ሆሴዕ 12:15
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告