ዕብራውያን 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እርሱ ግን ለዘለዓለም ይኖራል፤ ክህነቱ አይሻርምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ኢየሱስ ግን ለዘለዓለም የሚኖር በመሆኑ ክህነቱ የማይለወጥ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 参见章节 |