Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕብራውያን 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ያገ​ኙት ዘንድ ስለ አላ​ቸው ነገር ይስ​ሐቅ ያዕ​ቆ​ብ​ንና ኤሳ​ውን በእ​ም​ነት ባረ​ካ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ይሥሐቅ ወደ ፊት የሚሆነውን ዐስቦ ያዕቆብንና ዔሳውን በእምነት ባረካቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ይስሐቅ ስለ መጪው ነገር ያዕቆብንና ዔሳውን በእምነት ባረካቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ይስሐቅ ወደ ፊት የሚሆነውን ነገር በማሰብ ያዕቆብንና ዔሳውን የባረካቸው በእምነት ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ይስሐቅ ሊመጣ ስላለው ነገር ያዕቆብንና ዔሳውን በእምነት ባረካቸው።

参见章节 复制




ዕብራውያን 11:20
3 交叉引用  

ሳል​ሞ​ትም ነፍሴ እን​ድ​ት​ባ​ር​ክህ እኔ እን​ደ​ም​ወ​ደው መብል አዘ​ጋ​ጅ​ተህ እበላ ዘንድ አም​ጣ​ልኝ።”


跟着我们:

广告


广告