ዕብራውያን 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የላምና የፍየል ደም ኀጢአትን ሊያስተሰርይ አይችልምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ምክንያቱም የኰርማዎችና የፍየሎች ደም ኀጢአትን ማስወገድ አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን ለማስወገድ አይችልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የወይፈኖችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን ማስወገድ አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና። 参见章节 |