ዘፍጥረት 8:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሁለተኛውም ወር ከወሩም በሃያ ሰባተኛው ቀን ምድር ደረቀች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ኖኅ በመርከቡ ላይ ያለውን ክዳን አንሥቶ ተመለከተ፤ የመሬቱም ገጽ እንደ ደረቀ አየ። በሁለተኛው ወር፣ በሃያ ሰባተኛው ቀን ምድሪቱ ሙሉ በሙሉ ደረቀች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በሁለተኛውም ወር ከወሩም በሀያ ሰባተኛው ቀን ምድር ፈጽማ ደረቀች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ ሰባተኛው ቀን ምድር ፈጽማ ደረቀች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በሁለተኛውም ወር ከወሩም በሀያ ሰባተኛውም ወር ቀን ምድር ደረቀች። 参见章节 |