ዘፍጥረት 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ውኃውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ ሞላ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ። 参见章节 |