Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ቃይ​ና​ንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፤ መላ​ል​ኤ​ል​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ቃይናን፣ ዕድሜው 70 ዓመት ሲሆን መላልኤልን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ቃይናንም 70 ዓመት ሲሆነው መላልኤልን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ቃይናንም መቶ ሰባ ዓምት ኖረ፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:12
3 交叉引用  

ሄኖ​ስም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አም​ስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።


ቃይ​ና​ንም መላ​ል​ኤ​ልን ከወ​ለደ በኋላ ሰባት መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ።


የማ​ቱ​ሳላ ልጅ፥ የሄ​ኖክ ልጅ፥ የያ​ሬድ ልጅ፥ የመ​ላ​ል​ኤል ልጅ፥ የቃ​ይ​ናን ልጅ፥


跟着我们:

广告


广告