ዘፍጥረት 47:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ ብሎ ተናገረው፥ “አባትህና ወንድሞችህ መጥተውልሃል፤ እነሆ፥ የግብፅ ምድር በፊትህ ናት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፤ “አባትህና ወንድሞችህ ወደ አንተ መጥተዋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፦ “አባትህና ወንድሞችህ መጥተውልሃል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፥ “አባትህና ወንድሞችህ ከመጡልህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ፈርዖንም ዮሴፍን ተናገረው እንዲህ ብሎ፦ አባትህና ወንድሞችን መጥተውልሃል 参见章节 |