ዘፍጥረት 44:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነግህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ አሰናበታቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጠዋት በማለዳ ወንድማማቾቹ አህዮቻቸውን ይዘው እንዲሄዱ ተደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እርሱም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ። ነገህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ ተሰናበቱ። 参见章节 |