ዘፍጥረት 43:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ራብ በሀገር ላይ ጸና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በከነዓን ምድር ራቡ እጅግ እየበረታ ሄደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ራብም በምድር ጸና። 参见章节 |