Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 42:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 የሀ​ገ​ሩም ጌታ ያ ሰው እን​ዲህ አለን፦ ‘ሰላ​ማ​ው​ያን ሰዎች ከሆ​ና​ችሁ በዚህ ዐው​ቃ​ለሁ፤ አን​ደ​ኛ​ውን ወን​ድ​ማ​ች​ሁን ከእኔ ጋር ተዉት፤ ለቤ​ታ​ች​ሁም የሸ​መ​ታ​ች​ሁ​ትን እህል ይዛ​ችሁ ሂዱ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 “ከዚህ በኋላ የአገሩ ጌታ የሆነው ሰው እንዲህ አለን፤ ‘ታማኝ ሰዎች መሆናችሁን የማውቀው በዚህ ነው፤ ከእናንተ መካከል አንዱን ወንድማችሁን እዚህ እኔ ዘንድ ትታችሁ የተቀራችሁት ለተራቡት ቤተ ሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁላቸው ሂዱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 “ከዚህ በኋላ የአገሩ ጌታ የሆነው ሰው እንዲህ አለን፤ ‘ታማኝ ሰዎች መሆናችሁን የማውቀው በዚህ ነው፤ ከእናንተ መካከል አንዱን ወንድማችሁን እዚህ እኔ ዘንድ ትታችሁ የተቀራችሁት ለተራቡት ቤተሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁላቸው ሂዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ሰውየውም እንዲህ አለን፤ ‘ታማኞች ሰዎች መሆናችሁን የማውቀው ይህን አንድ ነገር ብታደርጉ ነው፤ ይኸውም ከእናንተ አንዱ ከእኔ ጋር ይቈይ፤ ሌሎቻችሁ ለተራቡት ቤተሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁ ወደ አገራችሁ ተመለሱ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 የአገሩም ጌታ ያ ስው እንዲህ አለን፦ የታመናችሁ ስዎች ከሆናችሁ በዚህ አውቃለሁ አንደኛውን ወንድማችሁን ከእኔ ጋር ተውት ለቤታችሁም ራብ እህልን ወስዳችሁ ሂዱ፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 42:33
3 交叉引用  

ታናሽ ወን​ድ​ማ​ች​ሁን ከአ​ላ​መ​ጣ​ችሁ በቀር ‘የፈ​ር​ዖ​ንን ሕይ​ወት!’ ከዚህ አት​ወ​ጡም።


እኛ የአ​ባ​ታ​ችን ልጆች ዐሥራ ሁለት ወን​ድ​ማ​ማ​ቾች ነን፤ አንዱ ሞቶ​አል፤ ታና​ሹም በከ​ነ​ዓን ምድር ዛሬ ከአ​ባ​ታ​ችን ጋር አለ።


跟着我们:

广告


广告