ዘፍጥረት 42:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እኛ ሁላችን የአንድ ሰው ልጆች ነን፤ እኛ የሰላም ሰዎች ነን፤ ባሪያዎችህስ ሰላዮች አይደሉም።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን፤ አገልጋዮችህ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን፤ አገልጋዮችህ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “እኛ ሁላችን የአንድ ሰው ልጆች ነን፤ እኛ የምንታመን ነን፤ ሰላዮችም አይደለንም” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እና ሁላችን የአንድ ሰው ልጆች ነን እኛ እውነተኞች ነን ባሪያዎችህስ ሰላዩች አይደሉም 参见章节 |