ዘፍጥረት 41:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ነገሩም ፈርዖንንና ሰዎቹን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ዕቅዱንም ፈርዖንና ሹማምቱ ሁሉ መልካም ሆኖ አገኙት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ዕቅዱንም ፈርዖንና ሹማምንቱ ሁሉ መልካም ሆኖ አገኙት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ዕቅዱም ለፈርዖንና ለባለሟሎቹ ሁሉ መልካም ሆኖ ታያቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ነገሩም በፈርዖንና በሎሌዎቹ ፊት መልካም ሆነ፤ 参见章节 |