Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 41:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እን​ዲ​ህም ሆነ፤ እንደ ተረ​ጐ​መ​ልን እን​ደ​ዚ​ያው ሆነ፤ እኔ ወደ ሹመቴ ተመ​ለ​ስሁ፤ እር​ሱም ተሰ​ቀለ።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ነገሩም ልክ እርሱ እንደ ተረጐመልን ሆነ፤ እኔ ወደ ቀድሞ ሹመቴ ተመለስሁ፤ የእንጀራ ቤት አዛዡም ተሰቀለ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ነገሩም ልክ እርሱ እንደ ተረጐመልን ሆነ፤ እኔ ወደ ቀድሞ ሹመቴ ተመለስሁ፤ የእንጀራ ቤት አዛዡም ተሰቀለ።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ሁሉም ነገር እርሱ እንዳለው ሆነ፤ እኔ ወደ ቀድሞ ማዕርጌ እንድመለስ ተደረገ የእንጀራ ቤቱ ኀላፊ ግን እንዲሰቀል ተደረገ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እንዲህም ሆነ እንደ ተረጎመልን እንደዚያው ሆነ እኔ ወደ ሹመቴ ተመለስሁ እርሱም ተሰቀለ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 41:13
5 交叉引用  

ከዚህ ነገር በኋ​ላም እን​ዲህ ሆነ፤ የግ​ብፅ ንጉሥ የጠጅ አሳ​ላ​ፊ​ዎች አለ​ቃና የእ​ን​ጀራ አበ​ዛ​ዎች አለቃ ጌታ​ቸ​ውን የግ​ብፅ ንጉ​ሥን በደሉ።


ዮሴ​ፍም አለው፥ “የሕ​ል​ምህ ትር​ጓ​ሜው ይህ ነው፤ ሦስት ቅር​ን​ጫ​ፎች ሦስት ቀኖች ናቸው።


እነሆ ትነ​ቅ​ልና ታፈ​ርስ ዘንድ፥ ታጠ​ፋና ትገ​ለ​ብጥ ዘንድ፥ ትሠ​ራና ትተ​ክል ዘንድ በአ​ሕ​ዛ​ብና በመ​ን​ግ​ሥ​ታት ላይ ዛሬ ሾሜ​ሃ​ለሁ።”


ያየ​ሁ​ትም ራእይ ከተ​ማ​ዪ​ቱን ለማ​ጥ​ፋት በመ​ጣሁ ጊዜ እንደ አየ​ሁት ራእይ ነበረ፤ ራእ​ዩም በኮ​ቦር ወንዝ እን​ደ​አ​የ​ሁት ራእይ ነበረ፤ እኔም በግ​ም​ባሬ ተደ​ፋሁ።


跟着我们:

广告


广告