Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የወ​ን​ድ​ሙም ስም ኢዮ​ቤል ነበር፤ እር​ሱም በገ​ና​ንና መሰ​ን​ቆን አስ​ተ​ማረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ወንድሙም ዩባል ይባላል፤ እርሱም የበገና ደርዳሪዎችና የዋሽንት ነፊዎች አባት ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የወንድሙም ስም ዩባል ነበረ፥ እርሱም በገናንና ዋሽንትን ለሚይዙ አባት ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 የእርሱ ወንድም ዮባልም ዋሽንትና በገና የሚጫወቱ የሙዚቀኞች አባት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የወንድሙም ስም ዩባል ነበረ፤ እርሱም በገናንና መለከትን ለሚይዙ አባት ነበረ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 4:21
8 交叉引用  

ብት​ነ​ግ​ረኝ ኑሮ በደ​ስ​ታና በሐ​ሴት፥ በዘ​ፈን፥ በከ​በ​ሮና በበ​ገና በሸ​ኘ​ሁህ ነበር።


ዓዳም ዮቤ​ልን ወለ​ደች፤ እር​ሱም በድ​ን​ኳን የሚ​ቀ​መ​ጡት የዘ​ላ​ኖች አባት ነበረ።


ሴላም ደግሞ ቶቤ​ልን ወለ​ደች። እር​ሱም ናስና ብረ​ትን የሚ​ሠራ ሆነ። የእ​ኅ​ቱም ስም ኖሄም ነበረ።


በገ​ናና መሰ​ንቆ ይዘው ይዘ​ም​ራሉ፤ በመ​ዝ​ሙ​ራ​ቸ​ውም ደስ ይላ​ቸ​ዋል።


በከ​በ​ሮና በሽ​ብ​ሸባ አመ​ስ​ግ​ኑት፤ አው​ታር በአ​ለው መሣ​ሪ​ያና በእ​ን​ዚራ አመ​ስ​ግ​ኑት።


በመ​ሰ​ን​ቆና በበ​ገና፥ በከ​በ​ሮና በእ​ም​ቢ​ል​ታም እየ​ዘ​ፈኑ የወ​ይን ጠጅን ይጠ​ጣሉ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሥራ ግን አል​ተ​መ​ለ​ከ​ቱም፤ የእ​ጁ​ንም ሥራ አላ​ስ​ተ​ዋ​ሉም።


ከበ​ገ​ናው ድምፅ ጋር አስ​ተ​ባ​ብ​ረው ለሚ​ያ​ጨ​በ​ጭቡ ሰዎች፤ ይኸ​ውም የማ​ያ​ልፍ ለሚ​መ​ስ​ላ​ቸ​ውና እን​ደ​ሚ​ያ​መ​ል​ጣ​ቸው ለማ​ያ​ውቁ፤


跟着我们:

广告


广告