Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሄኖ​ሕም ጋይ​ዳ​ድን ወለደ፤ ጋይ​ዳ​ድም ሜኤ​ልን ወለደ፤ ሜኤ​ልም ማቱ​ሳ​ኤ​ልን ወለደ፤ ማቱ​ሳ​ኤ​ልም ላሜ​ሕን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሔኖክ ኢራድን ወለደ፤ ኢራድም መሑያኤልን፣ መሑያኤልም ማቱሣኤልን፣ ማቱሣኤልም ላሜሕን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ሔኖክ ዒራድን ወለደ፤ ዒራድ መሑያኤልን ወለደ፤ መሑያኤል መቱሻኤልን ወለደ፤ መቱሻኤልም ላሜሕን ወለደ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ሔኖክ ዒራድን ወለደ፤ ዒራድ መሑያኤልን ወለደ፤ መሑያኤል መቱሻኤልን ወለደ፤ መቱሻኤልም ላሜክን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ሄኖሕም ጋይዳድን ወለደ፤ ጋይዳድም ሜኤልን ወለደ፤ ሜኤልም ማቱሣኤልን ወለደ፤ ማቱሣኤልም ላሜሕን ወለደ። ፕ

参见章节 复制




ዘፍጥረት 4:18
5 交叉引用  

ዔሳው ከከ​ነ​ዓን ልጆች ሚስ​ቶ​ችን አገባ፤ የኬ​ጤ​ያ​ዊ​ውን የዔ​ሎን ልጅ ሐዳ​ሶን፥ የኤ​ው​ያ​ዊው የሴ​ቤሶ ልጅ ሐና የወ​ለ​ዳ​ትን ኤሌ​ባ​ማን፥


ቃየ​ልም ሚስ​ቱን ዐወ​ቃት፤ ፀነ​ስ​ችም፤ ሄኖ​ሕ​ንም ወለ​ደች። ከተ​ማም ሠራ፤ የከ​ተ​ማ​ይ​ቱ​ንም ስም በልጁ ስም “ሄኖሕ” አላት።


ላሜ​ሕም ለራሱ ሁለት ሚስ​ቶ​ችን አገባ፤ የአ​ን​ዲቱ ስም ዓዳ፥ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ይቱ ስም ሴላ ነበር።


ሄኖ​ክም መቶ ስድሳ አም​ስት ዓመት ኖረ፤ ማቱ​ሳ​ላ​ንም ወለደ፤


ማቱ​ሳ​ላም መቶ ሰማ​ንያ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ላሜ​ሕ​ንም ወለደ፤


跟着我们:

广告


广告