Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ዓዳ​ድም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የም​ስ​ሬ​ቃው ሠምላ ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ሃዳድም ሞተ በስፍራውም የመሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:36
3 交叉引用  

ሑሳ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የም​ድ​ያ​ምን ሰዎች በሞ​ዓብ ሜዳ የገ​ደለ የቤ​ዳድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ዋም ስም ዓዊት ተባለ።


ሠም​ላም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ በወ​ንዝ አጠ​ገብ ካለ​ችው ከር​ኆ​ቦት ሳኦል ነገሠ።


አዳ​ድም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የማ​ስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ።


跟着我们:

广告


广告