ዘፍጥረት 36:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በኤዶምም የቤዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ፤ የከተማዋም ስም ዴናባ ናት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የቢዖር ልጅ ባላቅ በኤዶም ላይ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ዲንሃባ ትባል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በኤዶምም የቢዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት። 参见章节 |