Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 የኤ​ሶር ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ከል​ሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የኤጽር ወንዶች ልጆች፦ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 የኤጼር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 የኤጽር ልጆችም እነዚህ ናቸው ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:27
7 交叉引用  

ዲሶን፥ ኤሶር፥ ዲሳን፤ እነ​ዚህ በኤ​ዶም ምድር የሖ​ሪ​ያ​ዊው የሴ​ይር ልጆች መሳ​ፍ​ንት ናቸው።


የዲ​ሶ​ንም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ሕም​ዳን፥ አስ​ባን፥ ቤዖር፥ ይት​ራን፥ ክራን።


የሪ​ሶን ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ዑሳ፥ አራን።


የሴ​ይ​ርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሳባን፥ ሴቤ​ጎን፥ ዓናን፥ ዴሶን፥ አሦር፥ ዴሳን።


የአ​ሦር ልጆች፤ በለ​ዓን፥ ዛዕ​ዋን፥ ኢይ​ዓ​ቃን። የዴ​ሶን ልጆች፤ ዖስ፥ አራን።


ከመ​ሱ​ሩ​ትም ተጕ​ዘው በብ​ን​ያ​ቅን ሰፈሩ።


ከብ​ን​ያ​ቅ​ንም ተጕ​ዘው በገ​ድ​ገድ ተራራ ሰፈሩ።


跟着我们:

广告


广告