Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 የሉ​ጣን ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉ​ጣ​ንም እኅት ትም​ናዕ ናት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማን፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማን ናቸው፥ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ሎጣን የሖሪና የሄማም ጐሣዎች ቅድመ አያት ነበረ። ሎጣን ቲምናዕ የተባለች እኅት ነበረችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 የሎጣን፥ እኅት ሖሮ ሄማም ናቸው የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:22
3 交叉引用  

ዲሶን፥ ኤሶር፥ ዲሳን፤ እነ​ዚህ በኤ​ዶም ምድር የሖ​ሪ​ያ​ዊው የሴ​ይር ልጆች መሳ​ፍ​ንት ናቸው።


የሦ​ባን ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ዓል​ዋን፥ ማኔ​ሐት፥ ኤቤል፥ ሳፋር፥ አው​ናም።


የሎ​ጣ​ንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ኤማን፤ ታም​ናን የሎ​ጣን እኅት ነበ​ረች።


跟着我们:

广告


广告