ዘፍጥረት 36:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ እንዲህ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ ይህ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፥ እርሱም ኤዶም ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኤዶም የተባለው የዔሳው የትውልድ ታሪክ የሚከተለው ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፤ እርሱም ኤዶም ነው። 参见章节 |