ዘፍጥረት 34:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገራቸውም ኤሞርንና የኤሞርን ልጅ ሴኬምን ደስ አሰኛቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ያቀረቡትም ሐሳብ ለኤሞርና ለልጁ ለሴኬም መልካም መስሎ ታያቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ነገራቸውም በኤሞር ልጅ በሴኬምና በኤሞር ዘንድ የተወደደ ሆነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህም አባባል ለሐሞርና ለልጁ ለሴኬም መልካም መስሎ ታያቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ነገራቸውም በኤሞር ልጅ በሴኬምን በኤሞር ዘንድ የተወደደ ሆነ። 参见章节 |