ዘፍጥረት 34:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሴቶች ልጆቻችንንም እንሰጣችኋለን፤ የእናንተንም ሴቶች ልጆች ለሚስትነት እንወስዳለን፤ አንድ ሕዝብም ሆነን ከእናንተ ጋር እንኖራለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ከዚያ በኋላ ሴቶች ልጆቻችንን እንድርላችኋለን፤ ዐብረን እንኖራለን፤ አንድ ሕዝብም እንሆናለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሴቶች ልጆቻችንንም እንሰጣችኋለን፥ የእናንተንም ሴቶች ልጆች እንወስዳለን፥ አንድ ሕዝብም ሆነን ከእናንተ ጋር እንኖራለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እንዲህ ከሆነ እናንተ የእኛን ሴቶች ልጆች ታገባላችሁ፤ እኛም የእናንተን ሴቶች ልጆች እናገባለን፤ አንድ ሕዝብ ሆነንም አብረን እንኖራለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሴቶች ልጆች እንወስዳለን አንድ ሕዝብም ሆነን ከእናንተ ጋር እንኖራለን። 参见章节 |