Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 31:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

51 ላባም ያዕ​ቆ​ብን አለው፥ “እነሆ፥ ይህች የድ​ን​ጋይ ክም​ርና ይህ​ችም ሐው​ልት ምስ​ክ​ሮች ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

51 ደግሞም ላባ ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “ክምር ድንጋዩ እነሆ፤ በአንተና በእኔ መካከል ያቆምሁትም ሐውልት እነሆ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “በእኔና በአንተ መካከል ይህ ክምር፥ ያቆምኩት ሐውልትም እነሆ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

51 በመካከላችን የቈለልኩት ድንጋይና ያቆምኩት ሐውልት እነሆ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

51 ላባም ያዕቆብን አለው፦ በእኔና በአንተ መካከል እነሆ ይህች ክምር እነሆም ያቆምኍት ሐውልት፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 31:51
2 交叉引用  

ልጆ​ችን ብት​በ​ድ​ላ​ቸው ወይም በላ​ያ​ቸው ላይ ሚስ​ቶ​ችን ብታ​ገ​ባ​ባ​ቸው እነሆ፥ ከእኛ ጋር ያለ ሰው እን​ደ​ሌለ አስ​ተ​ውል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ኔና በአ​ንተ መካ​ከል ምስ​ክር ነው።”


እኔ ወደ አንተ በክ​ፋት ባልፍ ይህች የድ​ን​ጋይ ክምር፥ ይህ​ችም ሐው​ልት በክፉ ነገር ትከ​ተ​ለኝ።


跟着我们:

广告


广告