ዘፍጥረት 31:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ወይስ ወንዶቹንና ሴቶቹን ልጆችን እስም ዘንድ አይገባኝምን? አሁንም ይህን እንደ አላዋቂ አደረግህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የልጆቼን ልጆችና ልጆቼንም ስሜ ብሰናበት ምን ነበረበት? የሠራኸው የጅል ሥራ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ወንዶቹንና ሴቶቹን ልጆቼን እንድስም ስለምን አልፈቀድህልኝም? ይህንም በስንፍና አደረግህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ልጆቼንና የልጅ ልጆቼን በመሳም እንድሰናበታቸው አላደረግህም፤ ይህ ያደረግኸው ነገር ስሕተት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ወንዶቹንና ሴቶቹን ልጆቼን እንድስም ስለ ምን አልፈቀድህልኝም? ይህንም በስንፍና አደረግህ። 参见章节 |