ዘፍጥረት 31:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለሶርያዊው ላባም ያዕቆብ እንደ ኰበለለ ነገሩት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የያዕቆብ መኰብለል ለላባ በሦስተኛው ቀን ተነገረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ሲነገረው፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው። 参见章节 |