ዘፍጥረት 30:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ራሔልም፥ “እግዚአብሔር ፈረደልኝ፤ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፤ ወንድ ልጅንም ሰጠኝ” አለች፤ ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ራሔልም፣ “እግዚአብሔር ፈርዶልኛል፣ ልመናዬንም ሰምቶ ወንድ ልጅ ሰጥቶኛል” አለች። ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ አወጣችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ራሔልም፦ እግዚአብሔር ፈረደልኝ፥ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፥ ወንድ ልጅንም ሰጠኝ አለች፥ ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ራሔልም “እግዚአብሔር ፈረደልኝ፤ ጸሎቴንም ሰምቶ ወንድ ልጅ ሰጠኝ” አለች፤ በዚህም ምክንያት ስሙን ዳን ብላ ጠራችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ራሔልም፦ እግዚአብሔር ፈረደልኝ፥ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፥ ወንድ ልጅንም ስጠኝ አለች፤ ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው። 参见章节 |