ዘፍጥረት 30:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የራሔል አገልጋይ ባላም ፀነስች፤ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እርሷም ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ወንድ ልጅ ወለደችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ባላም ፀነሰችና ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። 参见章节 |