Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 30:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 ያዕ​ቆ​ብም ተባት በጎ​ች​ንና እን​ስት በጎ​ችን ለይቶ ነጭና ሐመደ ክቦ በሆኑ አው​ራ​ዎች ፊት አቆ​ማ​ቸው፤ መን​ጎ​ቹ​ንም ለብ​ቻ​ቸው አቆ​ማ​ቸው። ከላባ በጎች ጋርም አል​ጨ​መ​ራ​ቸ​ውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 ያዕቆብ ግልገሎቹን ለብቻ ለያቸው፤ የቀሩትንም የላባ መንጎች ሽመልመሌና ጥቋቍር በሆኑት በጎች ትይዩ አቆማቸው፤ በዚህም መሠረት የራሱ መንጋ ከላባ መንጋ ጋራ እንዳይቀላቀል ለብቻ ለየ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 ያዕቆብም ጠቦቶቹን ለየ፥ ሽመልመሌ መሳይና ጥቁር ያለባቸውን በጎቹንም ሁሉ በላባ በጎች ፊት ለፊት አኖረ፥ መንጎቹንም ለብቻቸው አቆማቸው፥ ወደ ላባም በጎች አልጨመራቸውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 ያዕቆብ እነዚህን ግልገሎች ለብቻ ለየ፤ የቀሩትን ግን ዝንጒርጒርና ጥቊር በሆኑት በላባ መንጋዎች ፊት ለፊት አቆማቸው፤ በዚህ ዐይነት የራሱን መንጋ ወደ ላባ መንጋ ሳይቀላቅል ለብቻ አቆማቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 ያዕቆብም ጠቦቶቹን ለየ፥ ሽመልመሌ መሳይና ጥቁር ያለባቸውን በጎቹንም ለብቻቸው አቆማቸው፥ ወደ ላባም በጎች አልጨመራቸውም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 30:40
2 交叉引用  

በጎ​ቹም መጥ​ተው በጠጡ ጊዜ ሽመ​ል​መሌ መሳ​ይና ዝን​ጕ​ር​ጕር፥ ነቍ​ጣም ያለ​በ​ትን በበ​ት​ሮቹ አም​ሳል ፀነሱ።


እን​ዲ​ህም ሆነ፦ በጎቹ በሚ​ፀ​ን​ሱ​በት ወራት በበ​ት​ሮቹ አም​ሳል ይፀ​ንሱ ዘንድ ያዕ​ቆብ በት​ሮ​ቹን በበ​ጎቹ ፊት በውኃ ማጠጫ ገን​ዳው ውስጥ ያኖ​ራ​ቸው ነበር።


跟着我们:

广告


广告