ዘፍጥረት 30:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ልያም ደግማ ፀነስች፤ ስድስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ልያ አሁንም ደግማ ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ስድስተኛውን ወንድ ልጅ ወለደች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ልያም ደግማ ፀነሰች፥ ስድስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ልያ ዳግመኛ ፀነሰችና ለያዕቆብ ስድስተኛውን ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ልያም ደግማ ፀነሰች፥ ስድስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች 参见章节 |