Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 30:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ልያም፥ “የል​ጄን እን​ኮይ ስለ ሰጠሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዋጋ​ዬን ሰጠኝ” አለች፤ ስሙ​ንም ይሳ​ኮር ብላ ጠራ​ችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ልያም፣ “አገልጋዬን ለባሌ በመስጠቴ እግዚአብሔር ክሶኛል” አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ አወጣችለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ልያም፦ “ባርያዬን ለባሌ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ” አለች፥ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ልያም “አገልጋዬን ለባሌ በመስጠቴ እግዚአብሔር ደመወዜን ከፈለኝ” ስትል ይሳኮር ብላ ጠራችው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ልያም ባሪያዬን ለባሌ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 30:18
8 交叉引用  

በዚ​ያ​ችም ሌሊት ከእ​ር​ስዋ ጋር አደረ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የል​ያን ጸሎት ሰማ፤ ፀነ​ሰ​ችም፤ አም​ስ​ተኛ ወንድ ልጅ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደች።


ልያም ደግማ ፀነ​ስች፤ ስድ​ስ​ተኛ ወንድ ልጅ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደች።


የልያ ልጆች፤ የያ​ዕ​ቆብ በኵር ልጅ ሮቤል፥ ስም​ዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳ​ኮር፥ ዛብ​ሎን፤


የይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች፤ ቶላዕ፥ ፎሓ፥ ያሱብ፥ ስምራ።


እስ​ራ​ኤ​ልም የሚ​ገ​ባ​ውን ያደ​ርግ ዘንድ ዘመ​ኑን የሚ​ያ​ውቁ ጥበ​በ​ኞች ሰዎች የይ​ሳ​ኮር ልጆች አለ​ቆች ሁለት መቶ ነበሩ፤ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ሁሉ ከእ​ነ​ርሱ ጋር ነበሩ።


ስለ ዛብ​ሎ​ንም እን​ዲህ አለ፦ ዛብ​ሎን ሆይ፥ በመ​ው​ጣ​ትህ፥ ይሳ​ኮር ሆይ፥ በድ​ን​ኳ​ንህ ውስጥ ደስ ይበ​ላ​ችሁ።


ከስምዖን ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥


跟着我们:

广告


广告