ዘፍጥረት 30:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልያም፥ “እኔም ራሴን ብፅዕት አሰኘሁ” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራችው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ልያም፣ “ምን ዐይነት መታደል ነው” አለች፤ ስሙንም ጋድ ብላ አወጣችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልያም፦ ጉድ አለች፥ ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ልያም “እንዴት የታደልኩ ነኝ!” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ልያም፦ ጉድ አለች ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው። 参见章节 |