Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 29:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 በመ​ሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ወደ ያዕ​ቆብ አስ​ገ​ባት፤ ያዕ​ቆ​ብም ወደ እር​ስዋ ገባ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ሲመሽ ግን ላባ ልጁን ልያን አምጥቶ ለያዕቆብ ሰጠው፤ ያዕቆብም ዐብሯት ተኛ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 በመሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ለያዕቆብ አገባለት፥ ያዕቆብም ወደ እርሷ ገባ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ነገር ግን በመሸ ጊዜ ላባ በራሔል ምትክ ልያን ለያዕቆብ ሰጠው፤ ያዕቆብም ወደ ልያ ገባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 በመሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ለያዕቆብ አገባለት፤ ያዕቆብም ወደ እርስዋ ገባ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 29:23
6 交叉引用  

ሎሌ​ው​ንም፥ “ሊቀ​በ​ለን በሜዳ የሚ​መጣ ይህ ሰው ማነው?” አለ​ችው። ሎሌ​ውም፥ “እርሱ ጌታዬ ነው” አላት፤ እር​ስ​ዋም ቀጸ​ላ​ዋን ወስዳ ተከ​ና​ነ​በች።


ላባም የዚ​ያን ስፍራ ሰዎች ሁሉ ሰበ​ሰበ፥ ሰር​ግም አደ​ረገ።


ላባም ለልጁ ልያ አገ​ል​ጋ​ዪ​ቱን ዘለ​ፋን አገ​ል​ጋይ ትሆ​ናት ዘንድ ሰጣት።


እኛ በእ​ርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተ​ቈ​ጠ​ርን አይ​ደ​ለ​ምን? እርሱ እኛን ሽጦ ዋጋ​ች​ንን በል​ቶ​አ​ልና።


ባልንጀራን አትመኑ፥ በወዳጅም አትታመኑ፥ የአፍህን ደጅ በብብትህ ከምትተኛው ጠብቅ።


跟着我们:

广告


广告