ዘፍጥረት 29:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ያዕቆብም ራሔልን ሳማት፤ ቃሉንም ከፍ አድርጎ አለቀሰ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከዚያም ያዕቆብ ራሔልን ሳማት፤ ድምፁንም ከፍ አድርጎ አለቀሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ያዕቆብም ራሔልን ሳማት፥ ቃሉንም ከፍ አድርጎ አለቀሰ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከዚህ በኋላ ራሔልን ሳማት፤ ከደስታውም ብዛት የተነሣ አለቀሰ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ያዕቆብም ራሔልን ሳማት ቃሉንም ከፍ አድርጎ አለቀሰ። 参见章节 |