ዘፍጥረት 27:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹና በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እንዲሁም የዐንገቱን ለስላሳ ክፍል የጠቦቶቹን ቈዳ አለበሰችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹና በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የፍየሎቹንም ቆዳ በክንዶቹ ላይና ጠጒር በሌለበት በአንገቱ ላይ አለበሰችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹን በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች 参见章节 |