ዘፍጥረት 27:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለአባትህም ሳይሞት እንዲባርክህ፥ ይበላ ዘንድ ትወስድለታለህ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እርሱም ከመሞቱ በፊት እንዲመርቅህ ይዘህለት ግባና ይብላ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለአባትህም፥ ሳይሞት እንዲባርክህ፥ ይበላ ዘንድ ታስገባለታለህ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አንተም ያዘጋጀሁትን ምግብ እንዲበላ ለአባትህ ወስደህ ታቀርብለታለህ፤ በዚህ ዐይነት አባትህ ከመሞቱ በፊት ይመርቅሃል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ለአባትህም ሳይሞት እንዲባርክህ ይበላ ዘንድ ታገባለታለህ። 参见章节 |