ዘፍጥረት 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። የዚያም ስፍራ ሰዎች ስለ ሚስቱ ስለ ርብቃ ጠየቁት፤ እርሱም፥ “እኅቴ ናት” አላቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለዚህ ይሥሐቅ በጌራራ ተቀመጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለዚህ ይስሐቅ መኖሪያውን በገራር አደረገ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። 参见章节 |