ዘፍጥረት 26:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው፤ በሉም፤ ጠጡም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይሥሐቅም ድግስ ደግሶ አበላቸው፤ አጠጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው፥ በሉም ጠጡም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከዚህ በኋላ፥ ይስሐቅ ግብዣ አደረገላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ ጠጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው በሉም ጠጡም። 参见章节 |