ዘፍጥረት 26:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አቤሜሌክም ይስሐቅን፥ “ከእኛ ተለይተህ ሂድ፤ ከእኛ ይልቅ እጅግ በርትተሃልና” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አቢሜሌክም ይሥሐቅን፣ “ከእኛ ይልቅ ኀያል ሆነሃልና አገራችንን ልቀቅልን” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አቢሜሌክም ይስሐቅን፦ “ከእኛ ተለይተህ ሂድ፥ ከእኛ ይልቅ እጅግ በርትተሃልና” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዚያን ጊዜ አቤሜሌክ ይስሐቅን “ኀይልህ ከእኛ ይልቅ እየበረታ ስለ ሄደ፥ አገራችንን ለቀህ ውጣ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አቢሜሌክም ይስሐቅን፦ ከእኛ ተለይተህ ሂድ ከእኛ ይልቅ እጅግ በርትተሃልና አለው። 参见章节 |