ዘፍጥረት 25:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የምድያምም ልጆች ጌፌር፥ ዔፋር፥ ሄኖኅ፥ አቢሮንና ቲያሮስ ናቸው። እነዚህም ሁሉ የኬጡራ ልጆች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የምድያም ልጆች፦ ጌፌር፣ ዔፌር፣ ሄኖኅ፣ አቢዳዕና ኤልዳዓ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ልጆች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የምድያምም ልጆች ዔፋ፥ ዔፈር፥ ሐኖክ፥ አቢዳዕና ኤልዳዓ ናቸው፤ እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ልጆች ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የምድያምም ልጆች ዔፋ፥ ዔፈር፥ ሐኖክ፥ አቢዳዕና ኤልዳዓ ናቸው፤ እነዚህ ሁሉ የቀጡራ ዘሮች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የምድይምም ስጆች ጌፌር ዔፌት ሄኖኅ እቢዳዕ ኤልዳዓ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ልጆች ናቸው። 参见章节 |