Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 25:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ያዕ​ቆ​ብም፥ “ብኵ​ር​ና​ህን ትሰ​ጠኝ ዘንድ እስኪ ዛሬ ማል​ልኝ” አለው። ዔሳ​ውም ማለ​ለት፤ ብኵ​ር​ና​ው​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ሸጠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ያዕቆብም ዔሳውን፣ “እንግዲያማ፣ አስቀድመህ ማልልኝ” አለው፤ ስለዚህም ማለለት፤ ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ያዕቆብም፥ “እስኪ በቅድሚያ ማልልኝ” አለው። ስለዚህ ዔሳው ምሎ ብኲርናውን ለያዕቆብ ሸጠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ያዕቆብም “እንግዲያውስ ብኲርናህን እንደምትሸጥልኝ መጀመሪያ ማልልኝ” አለው። ስለዚህ ዔሳው ምሎ ብኲርናውን ለያዕቆብ ሸጠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 ያዕቆብም፦ እስኪ በመጀመሪያ ማልልኝ አለው። ማለለትም ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 25:33
11 交叉引用  

አብ​ራ​ምም የሰ​ዶ​ምን ንጉሥ አለው፥ “ሰማ​ይ​ንና ምድ​ርን ወደ ፈጠረ ወደ ልዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጄን ከፍ አደ​ር​ጋ​ለሁ፤


“እጅ​ህን በእጄ ላይ አድ​ርግ፤ እኔም አብሬ ከም​ኖ​ራ​ቸው ከከ​ነ​ዓን ሴቶች ልጆች ለልጄ ለይ​ስ​ሐቅ ሚስት እን​ዳ​ት​ወ​ስ​ድ​ለት በሰ​ማ​ይና በም​ድር አም​ላክ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ል​ሃ​ለሁ፤


ዔሳ​ውም፥ “እነሆ፥ እኔ ልሞት ነኝ፤ ይህች ብኵ​ርና ለምኔ ናት?” አለ።


ያዕ​ቆ​ብም ለዔ​ሳው እን​ጀ​ራና የም​ስር ንፍሮ ሰጠው፤ በላ፥ ጠጣ፥ ተነ​ሥ​ቶም ሄደ፤ ዔሳ​ውም ብኵ​ር​ና​ውን አቃ​ለ​ላት።


እን​ዲ​ህም ሆነ፦ ይስ​ሐቅ ፈጽሞ ከአ​ረጀ በኋላ ዐይ​ኖቹ ፈዝ​ዘው አያ​ይም ነበር። ታላ​ቁን ልጁን ዔሳ​ው​ንም ጠርቶ፥ “ልጄ ሆይ፥” አለው፤ እር​ሱም፥ “እነሆ አለሁ” አለው።


አባቱ ይስ​ሐ​ቅም፥ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እር​ሱም፥ “እኔ የበ​ኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።


ዔሳ​ውም አለ፥ “በእ​ው​ነት ስሙ ያዕ​ቆብ ተባለ፤ ሁለት ጊዜ አሰ​ና​ክ​ሎ​ኛ​ልና፤ መጀ​መ​ሪያ ብኵ​ር​ና​ዬን ወሰደ፤ አሁ​ንም እነሆ በረ​ከ​ቴን ወሰደ።” ዔሳ​ውም አባ​ቱን አለው፥ “ደግ​ሞም አባቴ ሆይ፥ ለእኔ በረ​ከ​ትን አላ​ስ​ቀ​ረ​ህ​ል​ኝ​ምን?”


“የመንግሥቴ እኩሌታ ስንኳ ቢሆን የምትለምኚውን ሁሉ እሰጥሻለሁ፤” ብሎ ማለላት።


ለጥ​ቂት መብል ብኵ​ር​ና​ውን እንደ ሸጠ እንደ ዔሳው ሴሰ​ኛና ርኩስ የሚ​ሆን አይ​ኑር።


ሰው ግን ከእ​ርሱ በሚ​በ​ል​ጠው ይም​ላል፤ የክ​ር​ክ​ርም መነ​ሻው በመ​ሐላ ይፈ​ጸ​ማል።


跟着我们:

广告


广告