ዘፍጥረት 25:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አብርሃም ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አብርሃም ቀጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባላች ሚስት አገባ። 参见章节 |