ዘፍጥረት 24:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አብርሃምም አለው፥ “ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 አብርሃምም እንዲህ አለው፤ “ምንም ቢሆን ልጄን ወደዚያ እንዳትመልሰው ተጠንቀቅ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አብርሃምም አለው፦ “ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 አብርሃም ግን እንዲህ አለው፤ “በምንም ምክንያት ቢሆን ልጄን ወደዚያ አገር መልሰህ እንዳትወስድ ተጠንቀቅ! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አብርሃምም አለው፦ ልጄን ወደዚያ እንዳትመልስ ተጠንቀቅ፤ 参见章节 |