Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 24:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

55 አባቷ እና​ቷና ወን​ድ​ምዋ፦ “ብላ​ቴ​ና​ዪቱ ዐሥር ቀን ያህል እንኳ በእኛ ዘንድ ትቀ​መጥ፤ ከዚ​ያም በኋላ ትሄ​ዳ​ለች” አሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

55 ወንድሟና እናቷም፣ “ልጅቷ ከእኛ ጋራ ቢያንስ ዐሥር ቀን ያህል ትቈይና ከዚያ በኋላ ልትሄድ ትችላለች።” ብለው መለሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

55 ወንድምዋና እናትዋም፦ “ብላቴናይቱ አንድ ዐሥር ቀን ያህል እንኳ ከእኛ ዘንድ ትቀመጥ፥ ከዚያም በኋላ ትሄዳለች” አሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

55 ነገር ግን የርብቃ ወንድምና እናትዋ “ልጅትዋ ዐሥር ቀን ያኽል ከእኛ ጋር ትቈይ፤ ከዚያ በኋላ ከአንተ ጋር ልትሄድ ትችላለች” አሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

55 ወንድምዋና እናትዋም፦ ብላቴናይቱ አንድ አሥር ቀን ያህል እንኳ ከእኛ ዘንድ ትቀመጥ ከዚያም በኍላ ትሄዳለች አሉ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 24:55
5 交叉引用  

እር​ሱም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ገ​ዴን አቅ​ን​ቶ​ልኝ ሳለ አታ​ዘ​ግ​ዩኝ፤ ወደ ጌታዬ እሄድ ዘንድ አሰ​ና​ብ​ቱኝ” አላ​ቸው።


ከብዙ ቀን በኋ​ላም እን​ዲህ ሆነ፤ ቃየል ከም​ድር ፍሬ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሥ​ዋ​ዕ​ትን አቀ​ረበ፤


“ሰውም ቅጥር ባለ​በት ከተማ መኖ​ርያ ቤትን ቢሸጥ፥ ከተ​ሸጠ በኋላ አንድ ዓመት እስ​ኪ​ፈ​ጸም ድረስ ለመ​ቤ​ዠት ይች​ላል፤ ለአ​ንድ ሙሉ ዓመት መቤ​ዠት ይች​ላል።


ከጥ​ቂት ቀኖ​ችም በኋላ ሊያ​ገ​ባት ተመ​ለሰ፤ የአ​ን​በ​ሳ​ው​ንም ሬሳ ያይ ዘንድ ከመ​ን​ገድ ፈቀቅ አለ፤ እነ​ሆም፥ በአ​ን​በ​ሳው አፍ ውስጥ ንብ ሰፍ​ሮ​በት ነበር፤ ማርም ነበ​ረ​በት።


የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት አማቱ ወደ ቤቱ አገ​ባው፤ በቤ​ቱም ሦስት ቀን ተቀ​መጠ፤ በሉም፤ ጠጡም፤ በዚ​ያም አደሩ።


跟着我们:

广告


广告