ዘፍጥረት 24:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ጌታዬ እንዲህ ሲል አማለኝ፥ “እኔ ካለሁበት ሀገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ጌታዬ እንዲህ ሲል አማለኝ፤ ‘ከዚህ ከምኖርበት አገር፣ ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ጋራ ልጄን አታጋባው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ጌታዬም እንዲህ ሲል አማለኝ፦ ‘እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ጌታዬም እንዲህ ሲል አስማለኝ፤ እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ለልጄ ሚስት አትምረጥ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ጌታዬም እንዲህ ሲል አማለኝ፦ እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ፤ 参见章节 |