Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 24:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ብላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም ሮጠች፥ ለእ​ና​ቷም ቤት ይህን ሁሉ ነገር ተና​ገ​ረች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ልጅቷ ሮጣ ሄዳ፣ የሆነውን ሁሉ ለእናቷ ቤተ ሰቦች ነገረች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ብላቴናይቱም ሮጠች፥ ለእናትዋም ቤት ይህን ነገር ሁሉ ተናገረች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ልጅትዋ ወደ ቤት ሮጣ ሄደችና የሆነውን ሁሉ ለእናትዋና ከእርስዋ ጋር ላሉት ሁሉ ነገረቻቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ብላቴናይቱም ሮጠች ለእናትዋም ቤት ይህን ነገር ሁሉ ተናገርች

参见章节 复制




ዘፍጥረት 24:28
6 交叉引用  

ለር​ብ​ቃም ስሙ ላባ የተ​ባለ ወን​ድም ነበ​ራት፤ ላባም ወደ ውጪ ወደ ውኃው ጕድ​ጓድ ወደ ሰው​ዬው ሮጠ።


ይህ​ንም ነገር ከአ​ን​ደ​በቷ በሰ​ማሁ ጊዜ እጅግ ደስ አሰ​ኘ​ችኝ። ለጆ​ሮ​ዎ​ች​ዋም ጉት​ቻ​ዎ​ችን ለእ​ጆ​ች​ዋም አም​ባ​ሮ​ችን አድ​ርጌ አስ​ጌ​ጥ​ኋት። ደስ ባሰ​ኘ​ች​ኝም ጊዜ፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰገ​ድሁ፤ የጌ​ታ​ዬን የወ​ን​ድ​ሙን ልጅ ለልጁ እወ​ስድ ዘንድ በቀና መን​ገድ የመ​ራ​ኝን የጌ​ታ​ዬን የአ​ብ​ር​ሃ​ምን አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ገ​ንሁ።


አባቷ እና​ቷና ወን​ድ​ምዋ፦ “ብላ​ቴ​ና​ዪቱ ዐሥር ቀን ያህል እንኳ በእኛ ዘንድ ትቀ​መጥ፤ ከዚ​ያም በኋላ ትሄ​ዳ​ለች” አሉ።


ይስ​ሐ​ቅም ወደ እናቱ ቤት ገባ፤ ርብ​ቃ​ንም ወሰ​ዳት፤ ሚስ​ትም ሆነ​ችው፤ ወደ​ዳት፤ ይስ​ሐ​ቅም ስለ እናቱ ስለ ሣራ ተጽ​ናና።


ያዕ​ቆ​ብም የአ​ባቷ ዘመ​ድና የር​ብቃ ልጅ መሆ​ኑን ለራ​ሔል አስ​ታ​ወ​ቃት፤ እር​ስ​ዋም ሮጣ ሄዳ ለአ​ባቷ ይህን ነገር ነገ​ረ​ችው።


ላባም ወደ ያዕ​ቆብ ድን​ኳ​ንና ወደ ልያም ድን​ኳን ገባና በረ​በረ፤ አላ​ገ​ኘ​ምም፤ ከዚ​ያም ወጣና ወደ ሁለቱ ዕቁ​ባ​ቶቹ ድን​ኳን ገባ፤ ነገር ግን አላ​ገ​ኘም። ወደ ራሔ​ልም ድን​ኳን ገባ።


跟着我们:

广告


广告