ዘፍጥረት 22:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አብርሃምም ዐይኑን አነሣና ቦታውን ከሩቅ አየ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በሦስተኛው ቀን አብርሃም ቀና ብሎ ቦታውን ከሩቅ ተመለከተ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሦስተኛው ቀን አብርሃም ቀና ብሎ ሲመለከት ቦታውን በሩቅ አየ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በሦስተኛው ቀን አብርሃም ቀና ብሎ ሲመለከት ቦታውን በሩቅ አየ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በሦስተኛውም ቀን አብርሃም ዓይኑን አነሣና ቦታውን ከሩቅ አየ። 参见章节 |