ዘፍጥረት 22:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አብርሃምም እጁን ዘረጋ፤ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም ልጁን ለማረድ እጁን ዘርግቶ ቢላዋውን አነሣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እጁንም ዘርግቶ፥ ልጁን ለማረድ አብርሃም ቢላዋ አነሣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልጁን ለማረድ ቢላዋ አንሥቶ እጁን ዘረጋ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አብርሃምም እጁን ዘረጋ፥ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። 参见章节 |