Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 21:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 አቤ​ሜ​ሌ​ክም አብ​ር​ሃ​ምን፥ “ለብ​ቻ​ቸው ያቆ​ም​ሃ​ቸው እነ​ዚያ ሰባ ቄቦች በጎች ምን​ድን ናቸው?” አለው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 አቢሜሌክም፣ “እነዚህን ሰባት እንስት በጎች ለይተህ ለብቻ ያቆምሃቸው ለምንድን ነው?” ሲል አብርሃምን ጠየቀው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 አቢሜሌክም አብርሃምን ለብቻቸው ያቆምሃቸው እነዚህ ሰባት ቄቦች በጎች ምንድን ናቸው? አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 አቤሜሌክም “እነዚህን ሰባት ሴት በጎች ለይተህ ያቆምካቸው ለምንድን ነው?” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 አቢሜሌክም አብረሃምን፦ ለብቻቸው ያቆምሃቸው እነዚህ ስባት ቄቦች በጎች ምንድር ናቸው? አለው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 21:29
5 交叉引用  

አብ​ር​ሃ​ምም ሰባ ቄቦች በጎ​ችን ለብ​ቻ​ቸው አቆመ።


እር​ሱም፥ “እኔ ይህ​ችን የውኃ ጕድ​ጓድ እን​ደ​ቈ​ፈ​ርሁ ምስ​ክር ይሆ​ኑ​ልኝ ዘንድ እነ​ዚ​ህን ሰባ ቄቦች በጎች ከእጄ ትወ​ስ​ዳ​ለህ” አለው።


ዔሳ​ውም፥ “ያገ​ኘ​ሁት ይህ ሠራ​ዊት ሁሉ ምንህ ነው?” አለ። እር​ሱም፥ “በጌ​ታዬ ፊት ሞገ​ስን አገኝ ዘንድ ያደ​ረ​ግ​ሁ​ልህ ነው” አለ።


ልጆ​ቻ​ችሁ፦ ‘ይህ ሥር​ዐት ለእ​ና​ንተ ምን​ድር ነው?’ ባሉ​አ​ችሁ ጊዜ እና​ንተ፦


ሳሙ​ኤ​ልም፥ “ይህ በጆ​ሮዬ የም​ሰ​ማው የበ​ጎች ጩኸ​ትና የበ​ሬ​ዎች ግሣት ምን​ድር ነው?” አለ።


跟着我们:

广告


广告